የ ማስገቢያ ሜዳዎች መጨመሪያ
በ እርስዎ ሰነድ ውስጥ የ ማስገቢያ ሜዳ ተለዋዋጭ ነው በ መጫን የሚከፍቱት ንግግር ተለዋዋጭን የሚያርሙበት
-
ይምረጡ እና ከዛ ይጫኑ የ tab.
-
ይጫኑ “ማስገቢያ ሜዳ” ከ ዝርዝር ውስጥ
-
ይጫኑ እና ይጻፉ ለተለዋጩ
-
ይጫኑ እሺ
በፍጥነት ለመክፈት በ ሰነድ ውስጥ ሁሉንም የ ማስገቢያ ሜዳዎች እና ለማረም ይጫኑ Ctrl+Shift+F9.
LibreOffice 7.0 እርዳታ